ዕቃ አበርክተዋል? የዕቃውን ፎቶ ወይም ስክሪንሾት ከስሙ ጋር ይላኩ። ሒሳብና ንብረት ተቀብሎ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ንብረት መዝገብ ውስጥ “የተበረከተ” ብሎ ያስገባዋል።